ይህ ነው ታሪኬ የሥጋ ደዌ ያልበገረው ፍቅር ጥሪውን ከመቀበላቸው በፊት ሮላንድና በርጊታ ስለ በሽታው አሰቃቂ ባሕሪዎች ጥናት አደረጉ። በሥጋ ደዌ ምክንያት እጅና እግሮቻቸው መንቀሳቀስ ያቃታቸው ሕሙማን በቀዶ ጥገናና በሌሎች የሕክምና ዘዴዎች መጠነኛ መሻሻል ሊያሳዩ እንደሚችሉ ተገነዘቡ። ሮላንድ የቀዶ ጥገና ሐኪም ስለነበር ጥሪውን ለመቀበል ወስነው፣ … Read More » July 8, 2025 No Comments