ወቅታዊ መጣጥፎች አማኑኤል – እግዚአብሔር ከእኛ ጋር! ምድርን ሰማይ ለማድረግ ከሰማይ ወደ ምድር ወረደ። ያጣነውን ሰማያዊ ቤት ዳግም ሊሰጠን ቤት አልባ ሆኖ በበረት ተወለደ! አምላክ ከሰው ጋር አደረ! አማኑኤል – እግዚአብሔር ከእኛ ጋር! Read More » January 6, 2023 3 Comments