ወቅታዊ መጣጥፎች ኢየሱስ በርባን ወይስ ኢየሱስ ክርስቶስ? ጥናቱ ትንሽ ቆየት ያለ ነው፤ ውጤቱ ግን ብዙ የሚናገረው አለ። አጥኚዎቹ እንደሚሉት አንድ እንግሊዛዊ (ለሌሎችም ሊውል ይችላል) በአማካይ የሕይወት ዘመኑ 773,618 ውሳኔዎችን ያሳልፋል። ከእነዚህ ውስጥ Read More » April 15, 2023 No Comments
ወቅታዊ መጣጥፎች አማኑኤል – እግዚአብሔር ከእኛ ጋር! ምድርን ሰማይ ለማድረግ ከሰማይ ወደ ምድር ወረደ። ያጣነውን ሰማያዊ ቤት ዳግም ሊሰጠን ቤት አልባ ሆኖ በበረት ተወለደ! አምላክ ከሰው ጋር አደረ! አማኑኤል – እግዚአብሔር ከእኛ ጋር! Read More » January 6, 2023 3 Comments
ለጤናችን ጾም እና ጤና በአይሁድ፣ በክርስትና፣ በእስልምና፣ … ሃይማኖቶች መጾም የእምነቱን ሥርዓት የመከወን አንዱ ተግባር ነው። በቅዱስ መጽሐፍ እንደተወሳው መጾምና መጸለይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ ነው። Read More » April 2, 2022 2 Comments
ወቅታዊ መጣጥፎች “የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ” “ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል” Read More » January 7, 2022 No Comments
ወቅታዊ መጣጥፎች አረብ ኤምሬትስ እሁድን ያካተተ የዕረፍት ቀናት ይፋ አደረገች ውሳኔው ሁለት ምክንያቶች እንዳሉት ነው የተነገረው፤ አንዱ ኤምሬትስን አጭር የሥራ ቀናት ያላት የአካባቢው ብቸኛ ሙስሊም አገር የሚደርጋት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ … Read More » December 17, 2021 No Comments