የመዳን ታሪክ የቀደመው እባብ ዲያቢሎስ፡ ሰይጣን እባቡ እውነትም ተንኮለኛ ነበር፤ ተንኮሉ ግን ተራ የእንስሳ ተንኮል አልነበረም። ሔዋንን በጥርጣሬ ሸብቦ ወደ ክህደት የሚያስገባ ተንኮል መሆኑን ስናይ ከሰው ብልሃትም ያለፈ ረቂቅ ነገር እንዳለበት ያስታውቃል። Read More » July 8, 2025 No Comments