የጥሞና መልዕክት ቅዱስ መንፈስህን አትውሰድብኝ ኃጢአታችን ከተሰማን፣ ኅሊናችን ከወቀሰን፣ ቃሉን ለማጥናትና ለመጸለይ ግድ የሌለን መሆኑ ከተሰማን፣ የምንናገረው ሌሎችን እንደሚጎዳ እየተሰማን ከሆነ፣ ቂምና ጥላቻ እንዳለብን ልባችን የሚነግረን ከሆነ፣ ወዘተ መንፈስ ቅዱስ አልተወሰደብንም ማለት ነው። Read More » September 25, 2019 1 Comment