giziew.org

Tag: Editors Note

ከአዘጋጆች ብዕር

ለእኛስ: ባልንጀራችን ማነው?

ለአይሁዳውያን “ባልንጀራ” የሚለው ትርጉም ብዙ ውዝግብን የፈጠረ በመሆኑ ጌታችንና መድኃኒታችን ሁሉም ሰው ሊያስተውለው በሚችል ግሩም ምሳሌ አስተማረ።

Read More »
ከአዘጋጆች ብዕር

“ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ”

የጌታችንና የመድኃኒታችን ክርስቶስ የምድር አገልግሎት ወደመጠናቀቂያው ሲቃረብ ደቀመዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው ስለ ዳግም ምፅዓቱና ስለ ፍጻሜ ዓለም ጠይቀውት ነበር። መድኃኒዓለምም ሁኔታውን በዝርዝር ካስረዳቸው በኋላ የምፅዓቱን

Read More »