ልዩ ዕትም ራስን መቆጣጠር፡ የክርስቲያን ኑሮ የእግዚአብሔርን የጤና ሕግጋት በራሳችን ኃይል መጠበቅ ስለማንችል አምላካችን “ጸጋን አብዝቶ ይሰጠናል”። ከዚህም የተነሳ እንደ ጳውሎስ ራሳችንን መቆጣጠር፣ መግዛት፣ ማሸነፍ አለብን። Read More » March 19, 2019 No Comments