የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አሜሪካ – እንደ ዘንዶ የሚናገር በግ! በራዕይ 13 ሁለት አውሬዎችን ይጠቅስና ሁለተኛውን አውሬ በተመለከተ ዮሐንስ ሲናገር በግ ይመስላል ካለ በኋላ ፍጹም ባልተጠበቀ ሁኔታ “እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር” ይላል (11)። ለመሆኑ ይህ አውሬ ማነው? እንደ ዘንዶ መናገሩስ ምንን ነው የሚያመለክተው? … Read More » July 8, 2025 No Comments