የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አሜሪካ – እንደ ዘንዶ የሚናገር በግ! በራዕይ 13 ሁለት አውሬዎችን ይጠቅስና ሁለተኛውን አውሬ በተመለከተ ዮሐንስ ሲናገር በግ ይመስላል ካለ በኋላ ፍጹም ባልተጠበቀ ሁኔታ “እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር” ይላል (11)። ለመሆኑ ይህ አውሬ ማነው? እንደ ዘንዶ መናገሩስ ምንን ነው የሚያመለክተው? … Read More » July 8, 2025 No Comments
ጥያቄና መልስ አሜሪካ በእርግጥ በትንቢት የተጠቀሰች አገር ናት? ጳጳሣዊ ሥርዓት ለሞት በሚያደርስ ቁስል ሲቆስል የትኛው መንግሥት ወደ ሥልጣን መጣ? “ከምድር ሲወጣ” የታየውን አውሬ ልዩ የሚያደርገው ምንድነው? በራይዕ 13፡11 ላይ ለምንድነው በጉ እንደ ዘንዶ ይናገራል የሚለው? Read More » July 8, 2025 No Comments