
መድኃኒዓለም የሴቲቱ ዘር
“በአንተ (በሰይጣን) እና በሴቲቱ፣ በዘርህና በዘሯ መካከል፣ ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፤ አንተም ተረከዙን ትቀጠቅጣለህ”
“በአንተ (በሰይጣን) እና በሴቲቱ፣ በዘርህና በዘሯ መካከል፣ ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፤ አንተም ተረከዙን ትቀጠቅጣለህ”
የብሉይ ኪዳን ትንቢት የአዲስ ኪዳን ፍጻሜ በሠላሳ ብር ተሸጠ “የሚበጅ መስሎ ከታያችሁ ዋጋ ዬን ክፈሉኝ፤ … ስለዚህ ሠላሳ ብር ከፈሉኝ። ዘካ. 11፡12 የአስቆሮቱ ይሁዳ …
“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን”
“እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፤ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደህንነታችንም ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበረ። በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን”
1ኛው፤ “አባት ሆይ፤ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው” ሉቃስ 23፡34 2ኛው፤ “እውነት እልሃለሁ ዛሬ፤ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ” ሉቃስ 23፡43 3ኛው፤ “አንቺ ሴት ሆይ፤ ልጅሽ ይኸው”
የትንሣኤ ክብረበዓልን ወደ “ኢስተር” እንዲቀየር መደረጉ እሁድ (ሰንደይ – የፀሐይ ቀን) ቅዱስ ቀን ተደርጎ እንዲወሰድና በክርስትና ውስጥ የድንግል አምልኮ እንዲጀመር በር ከፍቷል