1ኛው፤ “አባት ሆይ፤ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው” ሉቃስ 23፡34
2ኛው፤ “እውነት እልሃለሁ ዛሬ፤ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ” ሉቃስ 23፡43
3ኛው፤ “አንቺ ሴት ሆይ፤ ልጅሽ ይኸው” … “እናትህ ይህችው” ዮሐንስ 19፡26
4ኛው፤ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” ትርጕሙም “አምላኬ፤ አምላኬ፤ ለምን ተውኸኝ?” ማቴዎስ 27፡46
5ኛው፤ “ተጠማሁ” ዮሐንስ 19፡28
6ኛው፤ “ተፈጸመ” ዮሐንስ 19፡30
7ኛው፤ “አባት ሆይ፤ መንፈሴን በእጅህ እሰጣለሁ” ሉቃስ 23፡46










