ልዩ ዕትም ነቢያት፤ ድሮና ዘንድሮ ነቢይ የመሆን ጥሪ ወደ ግለሰቡ የሚመጣው በሁለት መልኩ ነበር። የመጀመሪያው ልክ እንደ ሙሴና ኤልያስ ቦታቸውን የሚተኩትን መርጠውና አሰልጥነው እጃቸውን በመጫን ጥሪውን በማስተላለፍ ነው። ሁለኛው ደግሞ … Read More » October 7, 2020 1 Comment
ልዩ ዕትም ከነቢይም ሁሉ የሚበልጥ ይህ ከነቢይም ሁሉ የሚበልጥ እንደተባለለት ሰው ምድራዊ ምቾትና የገንዘብን ፍቅር የካዱ ነቢያትና ሐዋርያት ዛሬ የማናየው ለምንድነው? መንፈስ ቅዱስ በዘመናት አሠራሩን ቀይሮ ይሆን? Read More » October 7, 2020 No Comments
ልዩ ዕትም ሐዋርያነት፤ ዱሮና ዘንድሮ የሐዋርያነት ሥጦታ መመዘኛ አለው። እነዚህን መመዘኛዎች በመጠቀም በመጀመሪያው ምዕተ ዓመት ላይ የነበረችው የኤፌሶን ቤተክርስቲያን በወቅቱ ራሳቸውን “ሐዋርያ” ብለው የሚጠሩ አገልጋዮችን መርምራ “ሐዋርያ” አለመሆናቸውን ስላረጋገጠች ከጌታ ኢየሱስ ምስጋናን ተቀብላለች። Read More » October 7, 2020 1 Comment