የጥሞና መልዕክት ቅዱስ መንፈስህን አትውሰድብኝ ኃጢአታችን ከተሰማን፣ ኅሊናችን ከወቀሰን፣ ቃሉን ለማጥናትና ለመጸለይ ግድ የሌለን መሆኑ ከተሰማን፣ የምንናገረው ሌሎችን እንደሚጎዳ እየተሰማን ከሆነ፣ ቂምና ጥላቻ እንዳለብን ልባችን የሚነግረን ከሆነ፣ ወዘተ መንፈስ ቅዱስ አልተወሰደብንም ማለት ነው። Read More » September 25, 2019 1 Comment
የጥሞና መልዕክት “ባልንጀራዬ ማነው?” ይህንን ለዘመናት ሲጠየቅ የነበረ ጉዳይ ጌታችን ውብ አድርጎ ማንም በቀላሉ ሊረዳው የሚችልና እንደ ሕግ ዐዋቂው ላሉት ደግሞ ጥልቅ ትርጉም ያለውን ተግባራዊ ምሳሌ ሰጠ… Read More » December 14, 2018 No Comments
የጥሞና መልዕክት ሰውና አባቱ “ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።” Read More » July 10, 2018 No Comments
የጥሞና መልዕክት “ሁሉን ነገር አዲስ አደርጋለሁ” በዙፋኑ ላይ የተቀመጠውም፣ ‘እነሆ፤ እኔ ሁሉን ነገር አዲስ አደርጋለሁ’ አለ፤ Read More » September 11, 2017 No Comments