ይህ ነው ታሪኬ የሥጋ ደዌ ያልበገረው ፍቅር ጥሪውን ከመቀበላቸው በፊት ሮላንድና በርጊታ ስለ በሽታው አሰቃቂ ባሕሪዎች ጥናት አደረጉ። በሥጋ ደዌ ምክንያት እጅና እግሮቻቸው መንቀሳቀስ ያቃታቸው ሕሙማን በቀዶ ጥገናና በሌሎች የሕክምና ዘዴዎች መጠነኛ መሻሻል ሊያሳዩ እንደሚችሉ ተገነዘቡ። ሮላንድ የቀዶ ጥገና ሐኪም ስለነበር ጥሪውን ለመቀበል ወስነው፣ … Read More » July 8, 2025 No Comments
ይህ ነው ታሪኬ “ብሞትም ባልሞትም ችግር የለም፤ ያመንኩትን አውቃለሁና” በህመም ላሉ የምለው ይህንን ነው፤ “እምነታችሁ ያድናችኋል፤ ተስፋ አትቁረጡ፤ ተስፋ መቁረጥ የሰይጣን ዋና መሣሪያ ነው” Read More » September 25, 2019 No Comments
ይህ ነው ታሪኬ “የማመልከው አምላክ ከሚገጥሙኝ ችግሮች ሁሉ በላይ ነው” መቼም በዚህች ምድር ላይ ከጌታ ጋር ጉዞ ሁልጊዜ አልጋ ባልጋ አይደለም፤ በክርስትና ሕይወቴ ያሳለፍኳቸው ብዙ ተግዳሮቶችም አሉ። Read More » December 14, 2018 No Comments
ይህ ነው ታሪኬ እግዚአብሔር ሰዎችን የሚጠራበት ብዙ መንገድ አለው መንገዴን ስጀምር ከቀኑ 10ሰዓት ነበር ትንሽ እንደሄድኩ አንድ ሰው በፊት ለፊቴ መጣና “ወዴት እየሄድሽ ነው?” አለኝ። እኔም “ተወው የምሄድበትን የምናውቀው እኔና እግዚአብሔር ነን” አልኩት። Read More » July 10, 2018 No Comments
ይህ ነው ታሪኬ “ታህሳስ 19 ሁለት ጊዜ ተወለድኩ” ናሆም ይትባረክ! የክርስትና መንገድ ሁሉ አልጋ በአልጋ አለመሆኑንና ጌታ በፀጋውና በጥበቡ እንዴት እንደሚመራን አይቻለሁ Read More » September 11, 2017 No Comments