የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አሜሪካ – እንደ ዘንዶ የሚናገር በግ! በራዕይ 13 ሁለት አውሬዎችን ይጠቅስና ሁለተኛውን አውሬ በተመለከተ ዮሐንስ ሲናገር በግ ይመስላል ካለ በኋላ ፍጹም ባልተጠበቀ ሁኔታ “እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር” ይላል (11)። ለመሆኑ ይህ አውሬ ማነው? እንደ ዘንዶ መናገሩስ ምንን ነው የሚያመለክተው? … Read More » July 8, 2025 No Comments
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መንፈሴን አድስልኝ በኑሮ አዙሪት ውስጥ የሚንገላታው ሕዝብ ወደቤተ እምነት ሄዶ ማቆሚያ በሌለው መረን የለቀቀ የፈውስና የዝማሬ አዙሪት ውስጥ በመግባት ባዶውን መጥቶ ባዶውን ይመለሳል Read More » September 25, 2019 1 Comment
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መጽሐፍ ቅዱስና ታሪኩ (ክፍል ፫)፡ የመንፈስ ምሪት የወለደው መጽሐፍ ከእግዚአብሔር መልእክት ወይም መገለጥን የሚቀበል ሰው ነብይ ተብሎ ሲታወቅ፤ እርሱም/ሷም እንደማንኛችንም ኃጢአተኛ ሰው ቢሆንም እንኳ የእግዚአብሔር መንፈስ መልእክት ይሰጠዋል። Read More » December 14, 2018 No Comments
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መጽሐፍ ቅዱስና ታሪኩ (ክፍል ፪)፡ መገለጥ! መገለጥ ምንድነው? ለምንስ አስፈለገ? አምላክ ራሱን በምን መልኩ ነው የገለጠልን? ወዘተ ሃሳቦች በዚህኛው ትምህርት ይመለሳሉ Read More » July 10, 2018 No Comments
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መጽሐፍ ቅዱስ እና ታሪኩ ፩ መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መጣ? በምን ቋንቋስ ተጻፈ? የመጀመሪያዎቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ጽሑፎች ዛሬ የት ይገኛሉ? … ይህ ተከታታይ ጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል Read More » September 11, 2017 2 Comments