ለጤናችን ጾም እና ጤና በአይሁድ፣ በክርስትና፣ በእስልምና፣ … ሃይማኖቶች መጾም የእምነቱን ሥርዓት የመከወን አንዱ ተግባር ነው። በቅዱስ መጽሐፍ እንደተወሳው መጾምና መጸለይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ ነው። Read More » April 2, 2022 2 Comments
ለጤናችን በመታጠብ “ራሳችንን እናንጻ” በአገራችን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በመመልከት እጅ በመታጠብ በቀላሉ በሽታን ለመከላከል የሚቻልበትን መንገድ የቀየሱና የተገበሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች አሉ Read More » September 25, 2019 No Comments
ለጤናችን የሽንት ቤት አሠራርና ንጽህና አጠባበቅ በቀላሉ ይህንን መፀዳጃ ቤት መገንባት ብዙ ወጪ አያስወጣም፤ ነገርግን ከብዙ በሽታ ሊከላከል ይችላል Read More » December 14, 2018 No Comments
ለጤናችን ቅድስና፤ የግል ንፅህናና መፀዳጃ ቤቶች የግል ንፅህና በአካላዊ ቅድስና ውስጥ ይጠቃለላል። አምላክ ሰውን ሲፈጥረው ለራሱ ሰውነት መጠንቀቅ የሚያስችል አእምሮና አካላዊ ብቃት ሰጥቶታል። ለመታጠብ የሚረዳውን ውሃ ሰጥቶ ሳሙናን መፍጠር የሚያስችል ብቃት አላብሶታል። Read More » July 10, 2018 1 Comment
ለጤናችን ለምን እንታመማለን? የሰው ልጅ ከአካል፣ ከአእምሮ፣ ከመንፈስና ከማኅበራዊ በሽታ ፈውስ ያስፈልገዋል Read More » September 11, 2017 No Comments