ልዩ ዕትም
በቀራንዮ ኮረብታ ሞት ሞተ
የሴቲቱ ዘር የሆነው መሢሕ ጌታ ወደዚህች ምድር መጥቶ፣ ነቁጥ አልባ ፍጹምና ንጹህ ሕይወት ኖሮ፣ በጠላት ወረዳ ውስጥ ብቻውን ሞትን ተጋፈጠ፤ ሞትን ለዘላለም ለመግደል ሕይወቱን ለዘላለም አሳልፎ ሰጠ
የሴቲቱ ዘር የሆነው መሢሕ ጌታ ወደዚህች ምድር መጥቶ፣ ነቁጥ አልባ ፍጹምና ንጹህ ሕይወት ኖሮ፣ በጠላት ወረዳ ውስጥ ብቻውን ሞትን ተጋፈጠ፤ ሞትን ለዘላለም ለመግደል ሕይወቱን ለዘላለም አሳልፎ ሰጠ
ኢየሩሳሌም ንጉሧን ለመቀበል ዝግጅት ብቻ ሳይሆን ፍላጎትም አልነበራትም። ወደ ኢየሩሣሌም “ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት”
መስቀሉን ሸፍኖት የነበረው ጨለማ በድንገት እንደለቀቀ እንደ መለከት ከሩቅ በሚሰማ ድምፅ የሱስ “ተፈፀመ!” ሲል ጮኸ። … ከዚያ በኋላ ራሱን በደረቱ ላይ ጣል አድርጎ አረፈ
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
ለመሆኑ የመስቀሉ ቃል ምንድን ነው? የመስቀሉ ቃል ወንጌል ነው! ወንጌልስ ምንድን ነው? ወንጌል መልካም ዜና ነው! መልካሙስ ዜና ምን ይላል?
“ሰውም ተኝቶ አይነሣም፤ ሰማይ እስኪያልፍ ድረስ አይነቃም፥ ከእንቅልፉም አይነሣም። … ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም”