የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አሜሪካ – እንደ ዘንዶ የሚናገር በግ! በራዕይ 13 ሁለት አውሬዎችን ይጠቅስና ሁለተኛውን አውሬ በተመለከተ ዮሐንስ ሲናገር በግ ይመስላል ካለ በኋላ ፍጹም ባልተጠበቀ ሁኔታ “እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር” ይላል (11)። ለመሆኑ ይህ አውሬ ማነው? እንደ ዘንዶ መናገሩስ ምንን ነው የሚያመለክተው? … Read More » July 8, 2025 No Comments
ይህ ነው ታሪኬ የሥጋ ደዌ ያልበገረው ፍቅር ጥሪውን ከመቀበላቸው በፊት ሮላንድና በርጊታ ስለ በሽታው አሰቃቂ ባሕሪዎች ጥናት አደረጉ። በሥጋ ደዌ ምክንያት እጅና እግሮቻቸው መንቀሳቀስ ያቃታቸው ሕሙማን በቀዶ ጥገናና በሌሎች የሕክምና ዘዴዎች መጠነኛ መሻሻል ሊያሳዩ እንደሚችሉ ተገነዘቡ። ሮላንድ የቀዶ ጥገና ሐኪም ስለነበር ጥሪውን ለመቀበል ወስነው፣ … Read More » July 8, 2025 No Comments
ቤተሰብ የትዳር ሥንክሣር ከትዳር ምሥረታው ቀጥሎ ባለትዳሮቹ ግንኙነታቸው ሁሉ እግዚአብሔር የሚከብርበት ለማድረግ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ በጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። ይህንን በተሳካ መንገድ ለማከናወን … Read More » July 8, 2025 No Comments
የመዳን ታሪክ የቀደመው እባብ ዲያቢሎስ፡ ሰይጣን እባቡ እውነትም ተንኮለኛ ነበር፤ ተንኮሉ ግን ተራ የእንስሳ ተንኮል አልነበረም። ሔዋንን በጥርጣሬ ሸብቦ ወደ ክህደት የሚያስገባ ተንኮል መሆኑን ስናይ ከሰው ብልሃትም ያለፈ ረቂቅ ነገር እንዳለበት ያስታውቃል። Read More » July 8, 2025 No Comments
ጥያቄና መልስ አሜሪካ በእርግጥ በትንቢት የተጠቀሰች አገር ናት? ጳጳሣዊ ሥርዓት ለሞት በሚያደርስ ቁስል ሲቆስል የትኛው መንግሥት ወደ ሥልጣን መጣ? “ከምድር ሲወጣ” የታየውን አውሬ ልዩ የሚያደርገው ምንድነው? በራይዕ 13፡11 ላይ ለምንድነው በጉ እንደ ዘንዶ ይናገራል የሚለው? Read More » July 8, 2025 No Comments
አንባቢው ያስተውል “እንደ ዘንዶ” የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት እንደሚነግረን አሜሪካ በመጀመሪያ እንደ በግ ትጀምርና ቀጥሎ ግን “እንደ ዘንዶ” መናገር ትጀምራለች። እንዴት ነው እንደ አሜሪካ ያለ የነጻት አገር ይህንን የመሰለ አደገኛና አፋኝ ነገር የሚደርገው ብለን ልንጠይቅ እንችላለን … Read More » July 8, 2025 No Comments