giziew.org

Month: July 2025

ከአዘጋጆች ብዕር

አሜሪካ በትንቢት

ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችን የሚመስሉ ሁለት ቀንዶችም ነበሩት …

Read More »
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

አሜሪካ – እንደ ዘንዶ የሚናገር በግ!

በራዕይ 13 ሁለት አውሬዎችን ይጠቅስና ሁለተኛውን አውሬ በተመለከተ ዮሐንስ ሲናገር በግ ይመስላል ካለ በኋላ ፍጹም ባልተጠበቀ ሁኔታ “እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር” ይላል (11)። ለመሆኑ ይህ አውሬ ማነው? እንደ ዘንዶ መናገሩስ ምንን ነው የሚያመለክተው? …

Read More »
ይህ ነው ታሪኬ

የሥጋ ደዌ ያልበገረው ፍቅር

ጥሪውን ከመቀበላቸው በፊት ሮላንድና በርጊታ ስለ በሽታው አሰቃቂ ባሕሪዎች ጥናት አደረጉ። በሥጋ ደዌ ምክንያት እጅና እግሮቻቸው መንቀሳቀስ ያቃታቸው ሕሙማን በቀዶ ጥገናና በሌሎች የሕክምና ዘዴዎች መጠነኛ መሻሻል ሊያሳዩ እንደሚችሉ ተገነዘቡ። ሮላንድ የቀዶ ጥገና ሐኪም ስለነበር ጥሪውን ለመቀበል ወስነው፣ …

Read More »
ቤተሰብ

የትዳር ሥንክሣር

ከትዳር ምሥረታው ቀጥሎ ባለትዳሮቹ ግንኙነታቸው ሁሉ እግዚአብሔር የሚከብርበት ለማድረግ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ በጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። ይህንን በተሳካ መንገድ ለማከናወን …

Read More »
የመዳን ታሪክ

የቀደመው እባብ ዲያቢሎስ፡ ሰይጣን

እባቡ እውነትም ተንኮለኛ ነበር፤ ተንኮሉ ግን ተራ የእንስሳ ተንኮል አልነበረም። ሔዋንን በጥርጣሬ ሸብቦ ወደ ክህደት የሚያስገባ ተንኮል መሆኑን ስናይ ከሰው ብልሃትም ያለፈ ረቂቅ ነገር እንዳለበት ያስታውቃል።

Read More »
አንባቢው ያስተውል

“እንደ ዘንዶ”

የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት እንደሚነግረን አሜሪካ በመጀመሪያ እንደ በግ ትጀምርና ቀጥሎ ግን “እንደ ዘንዶ” መናገር ትጀምራለች። እንዴት ነው እንደ አሜሪካ ያለ የነጻት አገር ይህንን የመሰለ አደገኛና አፋኝ ነገር የሚደርገው ብለን ልንጠይቅ እንችላለን …

Read More »