giziew.org

Tag: Sabbath

ልዩ ዕትም

“… እንደ ትዕዛዙ ዐረፉ”

ጌታችን ቀዳሚት ሰንበትን በመቃብር ከማረፉ በፊት የነበረውን ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር “ወዐርብ ውእቱ ዕለት አሜሁ ከመ ይጽባሕ ሰንበት” (“አርብ ቀንም ነበር፤ የሰንበትም አጽቢያ ነበር”) ይላል

Read More »
ልዩ ዕትም

ታሪክ የረሳው ቀን

“ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ ተፈጸሙ። እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ፤ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁሉ ዐረፈ።”

Read More »
የመዳን ታሪክ

የተረሳው ስጦታ

የሰውንና የፈጣሪውን ማንነት ለማስታወስ አምላክ ቀድሞ ያዘጋጀው በዓል አለ። ይህ በዓል የአምላክ ድንቅ ሥራና ለሰው ዘር ያለውን ጥልቅ ፍቅር የሚዘክር ነው።

Read More »
ጥያቄና መልስ

ግር አለህ እንዴ ስለ ሰንበት?

ሰንበት ምንድነው? የሰንበት ምንነት ለመጀመሪያ ጊዜ በመፅሐፍ ቅዱስ ተጠቅሶ የምናየው በዘፍጥረት ላይ ነው። “እግዚአብሔር ይሠራ የነበረውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ላይ ፈጽሞ ነበር፤ ስለዚህ ከሠራው ሥራ

Read More »
ልዩ ልዩ

“የዘር ጥላቻ”

“በአንተና በሴቲቱ፣ በዘርህና በዘሯ መካከል፣ ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፤ አንተም ተረከዙን ትቀጠቅጣለህ”

Read More »