
“ለፍላፊው” ማነው?
በምኩራብም፣ “በየቀኑ በገበያ” የሚያገኛቸውን ሲያነጋግር በመጨረሻ ዋንኞቹን ፈላስፋዎች አገኛቸውና እነሆ ወንጌል፤ የምስራች አላቸው። እነርሱ ግን “ምስር ብላ” አላሉትም፤ ይልቁንም “ለፍላፊ” ብለው አዋረዱት…

በምኩራብም፣ “በየቀኑ በገበያ” የሚያገኛቸውን ሲያነጋግር በመጨረሻ ዋንኞቹን ፈላስፋዎች አገኛቸውና እነሆ ወንጌል፤ የምስራች አላቸው። እነርሱ ግን “ምስር ብላ” አላሉትም፤ ይልቁንም “ለፍላፊ” ብለው አዋረዱት…

አባ አብርሃም ሲተረጉሙ ይጽፉ የነበረው በእጃቸው ሲኾን፣ በርሳቸው የእጅ ጽሕፈት ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ያለው ያማርኛ ትርጉም 9,539 ቅጠል (ገጽ) ኾኗል። የትርጉም ሥራቸውን በ1818 ከፈጸሙ በኋላ…

አሁን የሙት ባሕር የሚባለው “በእሳትና ዲን” የተቃጠሉት የሰዶምና ገሞራ ከተሞች አካባቢ የሚገኝ ሕይወት አልባ ስፍራ ነው። ይህ ምንም አይነት አሣ የሌለበት የውሃ ስብስብ፥ …

የአረንጓዴው ሰንበት አቀንቃኞች የሚሉት ፕላኔታችን ለማዳን ዋናውና ብቸኛ መፍትሔ ምንም አለማድረግ ነው፤ ምንም ባለማድረግ ልንታደጋት እንችላለን ይላሉ።

ካርዲናል ቪክቶር ማኑኤል ፌርናንዴዝ፤ ሰነዱ “… የካቶሊክን እውነተኛና ታማኝ ማንነት በማሳየት አብያተ ክርስቲያናትን ወደ ኅብረት ለማምጣት ከሚደረገው ጥረት (ecumenical effort)” ጋር አብሮ የሚሄድ ነው ብለዋል።

“ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ?” መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ነው ወይስ አይደለም? መልሱስ ምን ይነግረናል?

ጥናቱ ትንሽ ቆየት ያለ ነው፤ ውጤቱ ግን ብዙ የሚናገረው አለ። አጥኚዎቹ እንደሚሉት አንድ እንግሊዛዊ (ለሌሎችም ሊውል ይችላል) በአማካይ የሕይወት ዘመኑ 773,618 ውሳኔዎችን ያሳልፋል። ከእነዚህ ውስጥ

ምድርን ሰማይ ለማድረግ ከሰማይ ወደ ምድር ወረደ። ያጣነውን ሰማያዊ ቤት ዳግም ሊሰጠን ቤት አልባ ሆኖ በበረት ተወለደ! አምላክ ከሰው ጋር አደረ! አማኑኤል – እግዚአብሔር ከእኛ ጋር!

በአይሁድ፣ በክርስትና፣ በእስልምና፣ … ሃይማኖቶች መጾም የእምነቱን ሥርዓት የመከወን አንዱ ተግባር ነው። በቅዱስ መጽሐፍ እንደተወሳው መጾምና መጸለይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ ነው።

“ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል”

ውሳኔው ሁለት ምክንያቶች እንዳሉት ነው የተነገረው፤ አንዱ ኤምሬትስን አጭር የሥራ ቀናት ያላት የአካባቢው ብቸኛ ሙስሊም አገር የሚደርጋት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ …