በዚህ ዕትም
“ለመሆኑ፣ የምታነበውን ታስተውለዋለህን?”
ፊልጶስም ሮጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብ ሰማና፦ በውኑ የምታነበውን ታስተውለዋለህን? አለው።
ታላቁ ውዝግብ
ታላቁ ውዝግብ ተገባዶ ኃጢአትና ኃጢአተኞች የሚጠፉበት ጊዜ ቅርብ ነው። በዚህ ምክንያት ዲያብሎስ የመጨረሻ ትግሉን ለመጀመር በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል። የትግሉም ዐቢይ ትኩረት የሚሆነው የእግዚአብሔር ሕግ ነው
ክርስቶስ ፅድቃችን
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ”
ቤተመቅደስ፡ የምስክሩ ታቦት ማደሪያ
የቤተመቅደስ አገልግሎትና በዚያ ውስጥ የተካተቱት የሚያስተምሩን ምንድነው? ዛሬስ ሥርዓቱን የማናካሂደው ለምንድን ነው?
ታሪክ የረሳው ቀን
“ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ ተፈጸሙ። እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ፤ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁሉ ዐረፈ።”
ሙታን በርግጥ ሞተዋል? የት ነው ያሉት?
በዘመናችን ሰይጣናዊ የሆኑ የተለያዩና በርካታ ማታለያዎች ተስፋፍተው ስላሉ ሞትን በተለመከተ እያንዳንዳችን የምንወስደው አቋም ወሳኝነትና አስፈላጊነት ስላለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት ማግኘት እጅግ አስፈላጊ ነው
ራስን መቆጣጠር፡ የክርስቲያን ኑሮ
የእግዚአብሔርን የጤና ሕግጋት በራሳችን ኃይል መጠበቅ ስለማንችል አምላካችን “ጸጋን አብዝቶ ይሰጠናል”። ከዚህም የተነሳ እንደ ጳውሎስ ራሳችንን መቆጣጠር፣ መግዛት፣ ማሸነፍ አለብን።
ሺህ ዓመት
በሺሁ ዓመት ጊዜ ንስሃ ለመግባትም ሆነ ወንጌልን ለመስማት የሚኖር ዕድል የለም። ምክንያቱም ጌታ ዳግም ሲመጣ የሰው ልጆች ጉዳይ ውሳኔ አግኝቷል