Tag: Fifth Special Edition
ነቢያት፤ ድሮና ዘንድሮ
ነቢይ የመሆን ጥሪ ወደ ግለሰቡ የሚመጣው በሁለት መልኩ ነበር። የመጀመሪያው ልክ እንደ ሙሴና ኤልያስ ቦታቸውን የሚተኩትን መርጠውና አሰልጥነው እጃቸውን በመጫን ጥሪውን በማስተላለፍ ነው። ሁለኛው ደግሞ …
“ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ”
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
የእውነተኛ ነቢይ መለኪያ መሥፈርቶች
ሐዋርያው ጳውሎስም “ትንቢትን አትናቁ ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ” በማለት ይመክረናል። በዚህ መሠረት እውነተኛ ነቢያትን ከሐሰተኞቹ የምንለይባቸውን መሥፈርቶች እናጠናለን
ከነቢይም ሁሉ የሚበልጥ
ይህ ከነቢይም ሁሉ የሚበልጥ እንደተባለለት ሰው ምድራዊ ምቾትና የገንዘብን ፍቅር የካዱ ነቢያትና ሐዋርያት ዛሬ የማናየው ለምንድነው? መንፈስ ቅዱስ በዘመናት አሠራሩን ቀይሮ ይሆን?
“ነጣቂ ተኵላዎች” – የዘመኑ ነቢያትና ሐዋርያት
“የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ”
ሐዋርያነት፤ ዱሮና ዘንድሮ
የሐዋርያነት ሥጦታ መመዘኛ አለው። እነዚህን መመዘኛዎች በመጠቀም በመጀመሪያው ምዕተ ዓመት ላይ የነበረችው የኤፌሶን ቤተክርስቲያን በወቅቱ ራሳቸውን “ሐዋርያ” ብለው የሚጠሩ አገልጋዮችን መርምራ “ሐዋርያ” አለመሆናቸውን ስላረጋገጠች ከጌታ ኢየሱስ ምስጋናን ተቀብላለች።
ተዓምራት፤ በፊሊጶስና በጠንቋዩ ሲሞን
“ሲሞንም ሐዋርያት እጃቸውን በሚጭኑበት ጊዜ መንፈስ ቅዱስ እንደሚሰጥ አይቶ፣ ገንዘብ አመጣላቸውና እንዲህ አላቸው፤ ‘እጄን የምጭንበት ሰው ሁሉ መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበል ይህን ሥልጣን ለእኔም ስጡኝ’”
በልሳን መናገር: ትርጉምና አጠቃቀሙ
በልሳን ስለተናገሩ ሰዎች በሐዋርያት ሥራ ላይ ሶስት ቦታዎች ላይ ተፅፏል። (ሐዋ. ሥራ 2፣ 10፣ 19) እነዚህን ታሪኮች መመልከት ስለ ልሳን ጠቃሚ ግንዛቤ ይሰጠናል።
ብልጽግና ወይስ ዕረፍት?
በአሁኑ ጊዜ በባዕድ አምልኮነት የምናውቀው ማጭበርበርና ጥንቆላ በክርስትና ስም መልኩን ቀይሮ የወቅቱ እውነታ እየሆነ መምጣቱ እጅግ የሚረብሽ ነው።