በዚህ ዕትም
መጽሐፍ ቅዱስና ታሪኩ (ክፍል ፪)፡ መገለጥ!
መገለጥ ምንድነው? ለምንስ አስፈለገ? አምላክ ራሱን በምን መልኩ ነው የገለጠልን? ወዘተ ሃሳቦች በዚህኛው ትምህርት ይመለሳሉ
ታላቁ ውዝግብ፡ “ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው?”
ክርስቶስ የሕይወትን እስትንፋስ በአዳምና በእኛ ውስጥ ያኖረው ስለምንጠቅምው ሳይሆን እኛ እንድንጠቀም ነው። ስለ እኛ ያስባል፤ ይጨነቃል።
ቃልኪዳንን መጠበቅ
ቃልኪዳን ሲፈርስ የባለትዳሮች ግንኙነት እየላላ ይሄድና መጨረሻው መለያየት ይሆናል። ቃልኪዳኑ በማቴዎስ 19፡5 መሠረት ሁለት ቁምነገሮችን ያካተተ ነው።
እግዚአብሔር ሰዎችን የሚጠራበት ብዙ መንገድ አለው
መንገዴን ስጀምር ከቀኑ 10ሰዓት ነበር ትንሽ እንደሄድኩ አንድ ሰው በፊት ለፊቴ መጣና “ወዴት እየሄድሽ ነው?” አለኝ። እኔም “ተወው የምሄድበትን የምናውቀው እኔና እግዚአብሔር ነን” አልኩት።
ቅድስና፤ የግል ንፅህናና መፀዳጃ ቤቶች
የግል ንፅህና በአካላዊ ቅድስና ውስጥ ይጠቃለላል። አምላክ ሰውን ሲፈጥረው ለራሱ ሰውነት መጠንቀቅ የሚያስችል አእምሮና አካላዊ ብቃት ሰጥቶታል። ለመታጠብ የሚረዳውን ውሃ ሰጥቶ ሳሙናን መፍጠር የሚያስችል ብቃት አላብሶታል።
ሰው፡ “ሕያው ነፍስ ያለው” ወይስ “ሕያው ነፍስ”? ዘፍ. 2፡7
“እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ሆነ”
የፖላንድ ፓርላማ የእሁድ ቀን ገበያ የሚከለክል ሕግ አጸደቀ
የፖላንድ ፓርላማ እኤአ በ2020 ቀስ በቀስ የእሁድን ግብይት የሚከለክል ሕግ አጸደቀ። ውሳኔው ሦስት መሠረታዊ ምንያቶች እንዳሉት አስተያየት ተሰጥቶበታል። ይህ ዓይነቱ በመንግሥት ድጋፍ የሚካሄድ የእምነት ውሳኔ
ብሪታኒያን “ከዐሥሩ ትዕዛዛት ስድስቱ ብቻ አስፈላጊ ናቸው” አሉ
የእንግሊዝ ቤ/ክ በምዕመናኑ ላይ ባደረገው የዳሰሳ ጥናት ከአባላቱ 60 – 77 በመቶ የሚሆኑት መጽሐፍ ቅዱስን “በጭራሽ” አንብበው እንደማያውቁ ተናግረዋል።
በፓርላማው ድጋፍ ስኮትላንድ ለማርያም ተቀድሳ ተሰጠች
“እኛነታችንን ሁሉ፣ ፍቅራችንን ሁሉ፣ ያለንን ሁሉ እና ስኮትላድንም ጭምር ላንቺ (ለማርያም) ቀድሰን እንሰጣለን። ለአንቺ አእምሯችንን፣ ልባችንን፣ አካላችንና ነፍሳችንን እንሰጣለን። …”