ለእኛስ: ባልንጀራችን ማነው?
ለአይሁዳውያን “ባልንጀራ” የሚለው ትርጉም ብዙ ውዝግብን የፈጠረ በመሆኑ ጌታችንና መድኃኒታችን ሁሉም ሰው ሊያስተውለው በሚችል ግሩም ምሳሌ አስተማረ።
ለአይሁዳውያን “ባልንጀራ” የሚለው ትርጉም ብዙ ውዝግብን የፈጠረ በመሆኑ ጌታችንና መድኃኒታችን ሁሉም ሰው ሊያስተውለው በሚችል ግሩም ምሳሌ አስተማረ።
ከእግዚአብሔር መልእክት ወይም መገለጥን የሚቀበል ሰው ነብይ ተብሎ ሲታወቅ፤ እርሱም/ሷም እንደማንኛችንም ኃጢአተኛ ሰው ቢሆንም እንኳ የእግዚአብሔር መንፈስ መልእክት ይሰጠዋል።
ይህንን ለዘመናት ሲጠየቅ የነበረ ጉዳይ ጌታችን ውብ አድርጎ ማንም በቀላሉ ሊረዳው የሚችልና እንደ ሕግ ዐዋቂው ላሉት ደግሞ ጥልቅ ትርጉም ያለውን ተግባራዊ ምሳሌ ሰጠ…
የሰውንና የፈጣሪውን ማንነት ለማስታወስ አምላክ ቀድሞ ያዘጋጀው በዓል አለ። ይህ በዓል የአምላክ ድንቅ ሥራና ለሰው ዘር ያለውን ጥልቅ ፍቅር የሚዘክር ነው።
መቼም በዚህች ምድር ላይ ከጌታ ጋር ጉዞ ሁልጊዜ አልጋ ባልጋ አይደለም፤ በክርስትና ሕይወቴ ያሳለፍኳቸው ብዙ ተግዳሮቶችም አሉ።
ለሰዎች ደኅንነት ኃላፊነት የተሰጣቸው ካህኑና ሌዋዊው በሞትና በህይወት መካከል ወድቆ የነበረውን ሰው አይተው ያለምንም ሃዘኔታ ገለል ብለው ሲያልፉ…
ቤተክርስቲያናችን በራዕይ 14 ላይ ያለውን ከማቴዎስ 28፡18-20 ጋር በማገናዘብ የተልዕኮዋ ማዕከል ያደረገችው ይህን የ3ቱን መላዕክት መልዕክት ነው።
ሰንበት ምንድነው? የሰንበት ምንነት ለመጀመሪያ ጊዜ በመፅሐፍ ቅዱስ ተጠቅሶ የምናየው በዘፍጥረት ላይ ነው። “እግዚአብሔር ይሠራ የነበረውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ላይ ፈጽሞ ነበር፤ ስለዚህ ከሠራው ሥራ
“የተዓምር አገልግሎት አለኝ፤ ሰዎች እየመጡ ይፈወሳሉ፤ ከዚህም ሌላ የሃብት (የብልጽግና) ቅብዓት አገልግሎትም አለኝ …”
በቅርቡ በተደረገ ጥናት የኒው ኤጅ አስተምህሮ የሆኑ አራት ነጥቦች ለክርስቲያኖች ቀርበውላቸው የሚቀበሏቸው እንደሆኑ ተጠይቀው ነበር። ጥያቄዎቹም፤ …
“የሰላምህ ማስተላለፊያ አድርገኝ” በሚል መሪ ርዕስ የሚደረገው ይህ ጉዞ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ለሰላም እንዴት ተባብረው መሥራት እንደሚችሉ ማሳያ ነው።
የአካል እንቅስቃሴ ለማድረግ ጂም መሄድ ወይም እጅግ ውድ የሆኑ ማሽኖችን መግዛት አስፈላጊ አይደለም የሚሉት ተመራማሪዎች ቀላሉና ማንም ሰው ሊያደርገው የሚችለው በእግር መጓዝ ነው