Tag: Fourth Edition
ቅዱስ መንፈስህን አትውሰድብኝ
ኃጢአታችን ከተሰማን፣ ኅሊናችን ከወቀሰን፣ ቃሉን ለማጥናትና ለመጸለይ ግድ የሌለን መሆኑ ከተሰማን፣ የምንናገረው ሌሎችን እንደሚጎዳ እየተሰማን ከሆነ፣ ቂምና ጥላቻ እንዳለብን ልባችን የሚነግረን ከሆነ፣ ወዘተ መንፈስ ቅዱስ አልተወሰደብንም ማለት ነው።
መንፈሴን አድስልኝ
በኑሮ አዙሪት ውስጥ የሚንገላታው ሕዝብ ወደቤተ እምነት ሄዶ ማቆሚያ በሌለው መረን የለቀቀ የፈውስና የዝማሬ አዙሪት ውስጥ በመግባት ባዶውን መጥቶ ባዶውን ይመለሳል
በመታጠብ “ራሳችንን እናንጻ”
በአገራችን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በመመልከት እጅ በመታጠብ በቀላሉ በሽታን ለመከላከል የሚቻልበትን መንገድ የቀየሱና የተገበሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች አሉ
የቤት ውስጥ ትምህርት ቤት አስፈላጊነት
ኢየሱስ ትምህርቱን የተከታተለው በቤት ውስጥ ነበር። የመጀመሪያ ሰብዓዊ አስተማሪው እናቱ ነበረች። ከእርሷ አንደበትና ከነቢያት መጻሕፍት፣ ሰማያዊ ነገሮችን ተማረ
“ብሞትም ባልሞትም ችግር የለም፤ ያመንኩትን አውቃለሁና”
በህመም ላሉ የምለው ይህንን ነው፤ “እምነታችሁ ያድናችኋል፤ ተስፋ አትቁረጡ፤ ተስፋ መቁረጥ የሰይጣን ዋና መሣሪያ ነው”
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?
ስድሳ ስድስቱ የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት በሦስት አህጉራት፤ በሦስት ቋንቋ የተጻፉ ናቸው፤ ጸሐፊዎቹ ወደ 40 የሚጠጉ ሲሆን …
የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶችና በታሪክ የተደገፈ አፈጻጸማቸው
ዳንኤል አራት አራዊት ከባህር ሲወጡ የተመለከተ ሲሆን እነዚህም አንበሳ፣ ድብ፣ ነብር እንዲሁም የምታስፈራውና አስር ቀንዶች የነበሯት አውሬ ነበሩ
ካንዬ ዌስት እና ቀጣዩ “የክርስቲያን መነቃቃት”
የሞርሞን እምነት ተከታዮች በብዛት በሚገኙበት የሶልት ሌክ ሲቲ ካንዬ ባደረገው የሙዚቃ ድግስ ላይ በርካታ ሞርሞኖች የቤ/ክናቸውን 189ኛ አጠቃላይ ዓመታዊ ስብሰባ በመሰረዝ በድግሱ ላይ መገኘታቸው ታውቋል
በቻይና 10ቱ ትዕዛዛት በፕሬዚዳንት ዢንፒንግ ጥቅሶች እንዲቀየሩ ተደረገ
“በማንኛውም መልኩ የሚሰጠውን የፓርቲውን ትዕዛዝ መታዘዝ የግድ ነው፤ ፓርቲው የሚላችሁን ማድረግ አለባችሁ፤ ይህንን እንቃወማለን የምትሉ ከሆነ ቤተክርስቲያናችሁ ወዲያውኑ ይዘጋል”
ግንቦት 6፤ 2012! ዓለምአቀፍ ውል የሚፈረምበት ቀን
ምድራችንን ለመታደግና የአካባቢን ብክለት ለመቀነስ ከሳምንቱ አንድ ቀን እሁድ እንደ ሰንበት ሊታረፍበት የሚገባ ቀን መሆኑን ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ አመልክተዋል
አስደናቂ የክርስቶስ ሕይወት ትንቢቶችና አፈጻጸማቸው
መሲሐዊ ሁነት የብሉይ ኪዳን ትንቢት የአዲስ ኪዳን ፍጻሜ በቤተልሔም ይወለዳል ሚኪያስ 5፡2 ማቴዎስ 2፡1 ከድንግል ይወለዳል ኢሣይያስ 7፡14 ሉቃስ 1፡26-31 ከዳዊት ዘር ሐረግ ኤርምያስ 23፡5