giziew.org

Tag: Second Edition

የጥሞና መልዕክት

ሰውና አባቱ

“ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።”

Read More »
ቤተሰብ

ቃልኪዳንን መጠበቅ

ቃልኪዳን ሲፈርስ የባለትዳሮች ግንኙነት እየላላ ይሄድና መጨረሻው መለያየት ይሆናል። ቃልኪዳኑ በማቴዎስ 19፡5 መሠረት ሁለት ቁምነገሮችን ያካተተ ነው።

Read More »
ለጤናችን

ቅድስና፤ የግል ንፅህናና መፀዳጃ ቤቶች

የግል ንፅህና በአካላዊ ቅድስና ውስጥ ይጠቃለላል። አምላክ ሰውን ሲፈጥረው ለራሱ ሰውነት መጠንቀቅ የሚያስችል አእምሮና አካላዊ ብቃት ሰጥቶታል። ለመታጠብ የሚረዳውን ውሃ ሰጥቶ ሳሙናን መፍጠር የሚያስችል ብቃት አላብሶታል።

Read More »
አንባቢው ያስተውል

የፖላንድ ፓርላማ የእሁድ ቀን ገበያ የሚከለክል ሕግ አጸደቀ

የፖላንድ ፓርላማ እኤአ በ2020 ቀስ በቀስ የእሁድን ግብይት የሚከለክል ሕግ አጸደቀ። ውሳኔው ሦስት መሠረታዊ ምንያቶች እንዳሉት አስተያየት ተሰጥቶበታል። ይህ ዓይነቱ በመንግሥት ድጋፍ የሚካሄድ የእምነት ውሳኔ

Read More »
ልዩ ልዩ

ብርቱካን እንብላ

በቀን አንድ መካከለኛ መጠን ያለው ብርቱካን መመገብ ወይም አዲስ የተጨመቀ የአንድ ብርጭቆ 1/4ኛ የብርቱካን ጭማቂ መጠጣት የአጥንት ስብራት ይከላከላል።

Read More »
ልዩ ልዩ

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቂት ገራሚ ነጥቦች

መሉው መጽሐፍ ቅዱስ ከ532 ቋንቋዎች በላይ ሲታተም፤ በከፊል (አዲስ ኪዳን) በ2883 ቋንቋዎች ታትሟል። መጽሐፍ ቅዱስ የአንድ ሰው ውጤት ሳይሆን የበርካታ ጸሐፍት ስብስብ ነው፤ እነዚህም እረኞችን፣

Read More »