![](https://www.giziew.org/wp-content/uploads/2017/09/end-times.1200w.tn_.jpeg)
“ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ”
የጌታችንና የመድኃኒታችን ክርስቶስ የምድር አገልግሎት ወደመጠናቀቂያው ሲቃረብ ደቀመዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው ስለ ዳግም ምፅዓቱና ስለ ፍጻሜ ዓለም ጠይቀውት ነበር። መድኃኒዓለምም ሁኔታውን በዝርዝር ካስረዳቸው በኋላ የምፅዓቱን
የጌታችንና የመድኃኒታችን ክርስቶስ የምድር አገልግሎት ወደመጠናቀቂያው ሲቃረብ ደቀመዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው ስለ ዳግም ምፅዓቱና ስለ ፍጻሜ ዓለም ጠይቀውት ነበር። መድኃኒዓለምም ሁኔታውን በዝርዝር ካስረዳቸው በኋላ የምፅዓቱን
መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መጣ? በምን ቋንቋስ ተጻፈ? የመጀመሪያዎቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ጽሑፎች ዛሬ የት ይገኛሉ? … ይህ ተከታታይ ጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል
የክርስትና መንገድ ሁሉ አልጋ በአልጋ አለመሆኑንና ጌታ በፀጋውና በጥበቡ እንዴት እንደሚመራን አይቻለሁ
“በአንተና በሴቲቱ፣ በዘርህና በዘሯ መካከል፣ ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፤ አንተም ተረከዙን ትቀጠቅጣለህ”
ሁሉም እንደ እምነቱ ነሐሴ 28፤2009 ዓም ጸሎት እንዲያደርስ ፕሬዚዳንታዊ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል
ለዘመናት የሥነቅርስ ተመራማሪዎች ሐዋርያው ጴጥሮስ፣ እንድርያስና ፊሊፕ የሚኖሩበትን መንደር ለማግኘት ፍለጋ ላይ ነበሩ
ጥያቄ፤ በኤርምያስ 10፡3-4 ላይ ስናነብ የምናገኘው ክፍል ስለ ገና ዛፍ ይሆን የሚናገረው? መልስ፤ በቅድሚያ ጥቅሱን እንመልከት፤ እንዲህ ይላል፤ “የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥
የሰዶማውያንን የህይወት መስመር በት/ቤት የማያስተምሩ የመዘጋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል
በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ምወደው ከልቤ አቅንቶ ቢያይ ወደላይ ቢጠይቅ ከሰማይ ቢፈልግ የኔን ፊት ከክፉ ቢመለስ ከርኩሰት ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ እሰማዋለሁ እኔ አምላክ እባርከዋለሁ ያለ ልክ፡፡