giziew.org

Category: አንባቢው ያስተውል

አንባቢው ያስተውል

“እንደ ዘንዶ”

የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት እንደሚነግረን አሜሪካ በመጀመሪያ እንደ በግ ትጀምርና ቀጥሎ ግን “እንደ ዘንዶ” መናገር ትጀምራለች። እንዴት ነው እንደ አሜሪካ ያለ የነጻት አገር ይህንን የመሰለ አደገኛና አፋኝ ነገር የሚደርገው ብለን ልንጠይቅ እንችላለን …

Read More »
አንባቢው ያስተውል

ካንዬ ዌስት እና ቀጣዩ “የክርስቲያን መነቃቃት”

የሞርሞን እምነት ተከታዮች በብዛት በሚገኙበት የሶልት ሌክ ሲቲ ካንዬ ባደረገው የሙዚቃ ድግስ ላይ በርካታ ሞርሞኖች የቤ/ክናቸውን 189ኛ አጠቃላይ ዓመታዊ ስብሰባ በመሰረዝ በድግሱ ላይ መገኘታቸው ታውቋል

Read More »
አንባቢው ያስተውል

የፖላንድ ፓርላማ የእሁድ ቀን ገበያ የሚከለክል ሕግ አጸደቀ

የፖላንድ ፓርላማ እኤአ በ2020 ቀስ በቀስ የእሁድን ግብይት የሚከለክል ሕግ አጸደቀ። ውሳኔው ሦስት መሠረታዊ ምንያቶች እንዳሉት አስተያየት ተሰጥቶበታል። ይህ ዓይነቱ በመንግሥት ድጋፍ የሚካሄድ የእምነት ውሳኔ

Read More »